Congratulations እንኳን ደስ አላሁ

Ato Siyum Abebe

Initially would like to present my heartily congratulation to the KG3 graduates of 2016 Ac. Year. Moreover I wish fruitful and bright future to all of them.
Indeed educating pre. School students are not an easy job it needs dedication, patience, complete attention, appropriate handling and presentation, with conducive learning and teaching atmosphere. Our Academy, therefore, fulfilled all the necessary inputs in order to make our students successful. Then we did it and we are proud now.
The same is true for the upper grade levels. To meet its mission, vision and goal the Academy has done a lot in the academic year. To mention some of them special training programmes. User con- ducted for 12th, 8th and 6th grade students and to their parents to enable the students prepare themselves for both internal and exter- nal examinations. The learning teaching process was strictly guided by annual and weekly lesson plan. Frequent feedback was provided to the students and their parents. Generally we are proud to accom- plish our work according to the plane we designed and we hope we will achieve our goal.


ኤፍሬም ግርማ

በቅድሚያ ለ2016 የኬጂ 3(ፕሪፓራቶሪ) ተማራቂ ተማሪዎቻችንና ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልኩኝ በአካዳሚያችን በነበራችሁ የመማር ማስተማር ቆይታ አስፈላጊውን እውቀት እና መላበስ የሚገባችሁን ስነ ምግባር በሙሉ የቀሰማችሁ መሆኑን በመተማመን በቀጣይ ለሚኖራችሁ የትምህርት ዘመን በእውቀት ደረጃ ከፍ የምትሉበት በስነምግባር ታንፃችሁ :: እራሳችሁን እና ቤተሰባችሁን እንዲሁም _ ሀገራችሁን የምታኮሩበት እንዲሆንላችሁ : ያለኝን መልካም ምኞት እየገለፅኩኝ አካዳሚያችን በሚቀጥለው የትምህርት ደረጃ ለሚኖራችሁ ቆይታ በስነምግባር እና በእውቀት እናንተን በይበልጥ ለማብቃት ዝግጅታችንን አጠናቀን የምንጠብቃችሁ ይሆናል፡፡
በመቀጠል አካዳሚያችን በ6ኛ፣በ8ኛ እንዲሁም 12ኛ ክፍል በተለያዩ አመታት ያስፈተናቸው ተማሪዎች አስደሳች ውጤት እያስመዘገቡ መምጣታቸው ለወላጆች እና ለኛም ኩራታችን ሲሆን በዚህ አመትም በአካዳሚያችን የምትፈተኑ የ6ኛ፣8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን አካዳሚያችን የበርካታ አመታት ልምድ ባለቤት የሆኑ መምህራንን በማሳተፍ እንዲሁም የብዙ አመት ጥያቄዎችን በመስራትና በአመቱ ከ8 ዙር በላይ የሙከራ ወይም ሞዴል ፈተናዎችን በመፈተን ሲያዘጋጃቹ እንደቆየ በተጨማሪም የአጠናን ዘዴዎችን እና የማይንድ ሴት ስልጠናዎችን በመስጠት ብቁ እንዳደረጋችሁ እና አስፈላጊውን እውቀት እንደቀሰማችሁ በናንተም በኩል ለፈተናው ዝግጁ እንደሆናችሁ እርግጠኛ ነኝ በመሆኑም ውጤታችሁ ያማረ እንዲሆን ያለኝን መልካም ምኞት ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡

Comments

No comments yet. Why don’t you start the discussion?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *